በዚህ ፕሮግራም ላይ የማስቃኛችሁ ኤርባስ ስለሞከረው Autonomous Takeoff፣ ከኒውዮርክ ለንደን በ4 ሰዓት ከ56 ደቂቃ ስለደረሰው የብሪቲሽ ኤር የመንገደኞች አውሮፕላን፣ የዓለማችን ብቸኛው ተብሎ ስለተነገረለት የቅንጦት ድሪምላይነር አውሮፕላን፣ ስለአዲሱ የሳምሰንግ ጋላክሲ S20፣ ኡበር በኒውዮርክ ከተማ የሄሊኮፕተር ትራንስፖርት አገልግሎት ስለመጀመሩ፣ አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ እና ሮቦቲክስ በጃፓን የልብስ ማምረት ሂደት እያደረገ ስላለው አስተዋጾ፣ Clearview ስለተሰኘ ፎቶ አይቶ የፎቶውን ማንነት መለየት የሚችለው በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ላይ የተመሰረተ አፕ (መተግበሪያ) ናቸው። On this episode, I will cover about Airbus's autonomous takeoff test flight, British Airway's 4 hour 56 minutes flight from New York to London, the world's only private luxury Dreamliner plane, the new Galaxy S20, Uber new helicopter ride service in New York, how AI and robotics is supporting Japanese textile manufacturing, and an AI based app called Clearview that tell the detail about an individual’s pic by analyzing a picture.

0 Comments